ዲጄ ሳም ዚ እና ዲኮር

ዲጄ ሳም ዚ (ሳሙኤል ዘካርያስ )በአፍሮ ኤፌም 105.3 አራዳ ሚውዚክ የሚል ለ6 አመት የቆየ የሬዲዮ ፕሮግራም አለው በተለያዩ ትልልቅ ናይት ክለቦች ለረጅም ጊዜ የስራ ልምድ አለው እንዲሁም በሰርግ ስራ ላይ ከ18 አመት በላይ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም በመስራት ይታወቃል ። እኛ ጋር ሰርግ አይደገምም ሰርግ አለምነው የሚል ብሂል ስላለን ለሰርጎ ከእርሶ በላይ እንጨነቃለን ። መብራት ፎግ እንዲሁም የጭስ ማሽን እስፒከሮቻችን መለያችን ናቸው ። አድራሻ ቦሌ ብርሀኔ አደሬ ሞል

Facebook: dj sami wedding

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *