DJ AB Arch & Decor
ድርጅታችን ዲጄ ኤቢ አርክ & ዲኮር በሀገራችን ውስጥ የተካሄዱ ታሪካዊና ልዩልዩ ዝግጅቶችን በማቀናጀት (Event Organizing) ዘርፍ ላይ ትልቅ ሚናን ሲጫወት የቆየ፤ በሙያው ዲጄ ሆኖ ብዙ ዲጄችን እና የዲኮር ባለሙያዎችን ያፈራ ከ15 አመታት በላይ ለኢትዮጲያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እገዛ በማድረግ እና ባለሙያዎችን በማፍራት ትልቅ ስምን ያተረፈ ድርጅት ነው፡፡ በድምፅ ግብአት የተደራጀ፣ በዲኮር ዘርፍ የአርክቴክትነት ሙያን ከስነ ውበት እና ፈጠራ ጋር በማቀናጀት ብሎም በዘመናዊ ግብአት እና እቃዎች በመታገዝና የሌሎች ሀገራትን ልምድ በማከል በዘርፉ አንድ እርምጃ ማራመድ የቻለ ተቋም ነው፡፡በዚህም የእውቅና እና የምስጋና ሰርተፊኬቶችን ከተለያዩ ተቋማት ተበርክቶልናል፡፡
ቁጥር 1፡- ቦሌ መድሀኒያለም አካባቢ ሰላም ሲቲ ሞል 2ተኛ ፎቅ
ቁጥር 2፡- ጀርመን አደባባይ አካካቢ