DSTV Ethiopia
መልቲቾይስ ኢትዮጲያ(ዲኬስተቪ)
ዲኤስቲቪ ፕሪሚይም
• ኮሚዲ ሴንትራል፡ ኤም ኔት ፊልሞች
• ቻንፒንስ ሊግ፡ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
፡የላሊጋና የሴሪያ የቀጥታ ጨዋታዎች
• በዲኤስቲቪ ጎጆ፡ ቤተሰብ ሜዳና ሜዳ
ፕላስ ፓኬጆች የተካተቱ ቻናሎችን ጨምሮ
በአጠቃላይ ከ 170 በላይ የዶክመንተሪ እና
መዝናኛ ቻናሎች (2600 ብር)
Multichoice Ethiopia (DStv)
DSTV Premium
• Comedy Central M Net Movies
• Champions League match English Premier League
፡ La Liga and Serie A live matches
• Includes channels included in the DSTV access, family, compact, compact plus including all the channels in DStv
A total of more than 170 documentaries and
Entertainment Channels (2600 Birr)
ዲኤስቲቪ ሜዳ ፕላስ
• ቻንፒንስ ሊግ፡ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፡የላሊጋና የሴሪያ የቀጥታ
ጨዋታዎች
• ታዋቂውን ኒክ ጁኒየር የልጆች ቻናል በአማርኛ
• ቡመራንግ፡ ኒኮሎዲያን፡ ሲቢቢስ እና ዲዝኒ ጁኒየር የልጆች ቻናሎችን
በእንግሊዝኛ
• በዲኤስቲቪ ጎጆ፡ ቤተሰብና ሜዳ ፓኬጆች የተካተቱ ቻናሎችን ጨምሮ
በአጠቃላይ ከ 160 በላይ የዶክመንተሪ እና መዝናኛ ቻናሎች (1300 ብር)
DSTV compact plus
• Champions League match English Premier League ፡ The Champions League and Serie A live Games
• The popular Nick Junior Children’s Channel in Amharic
• Boomeranging nickelodeon PBS kids and Disney Jr. children’s channels In English
• Includes channels included in the DSTV access, family, compact, In total, more than 160 documentary and entertainment channels (1300 Birr)
ዲኤስቲቪ ሜዳ
• የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፡የላሊጋና የሴሪያ የቀጥታ ጨዋታዎች
• የቦሊዉድ ተከታታይ ድራማዎችን በአማርኛ በዚ-ዓለም ቻናል
• የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ያለማቋረጥ ለ24 ሰዓታት በትሬስ
ሙዚቃ ቻናል
• ካርቱን ኔትዎርክ፤ ዲዝኒ ቻናል ፡ ቡመራንግ፡ ሲቢቢስ
እና ዲዝኒ ጁኒየር የልጆች ቻናሎችን በእንግሊዝኛ
• ቢቢሲ ላይፍ ስታይል፡ ፉድ ኔትወርክ፡ ፋሽን ዋን፤ ዲስከቨሪ አይዲ
ቻናሎችን እንዲሁም
• በዲኤስቲቪ ጎጆና ቤተሰብ ፓኬጆች የተካተቱ ቻናሎችን ጨምሮ
በአጠቃላይ ከ 130 በላይ የዶክመንተሪ እና መዝናኛ ቻናሎች (550 ብር)
DSTV compact
• English Premier League ፡ Champions League and Serie A live matches
• Bollywood series in Amharic ZEE world channel
• Ethiopian music continuously for 24 hours in Tres
Music Channel
• Cartoon network: Disney Channel, Boomerang, Cabbies, PBS kids
And Disney Junior children’s channels in English
• BBC Life Style, Food Network, Discovery ID
• Including channels included in the DSTV access and Family Packages
In total, more than 130 documentary and entertainment channels (550 Birr)
ዲኤስቲቪ ቤተሰብ
• ቡመራንግ፡ ሲቢቢስ እና ዲዝኒ ጁኒየር የልጆች ቻናሎችን
በእንግሊዝኛ
• የቦሊዉድ ተከታታይ ድራማዎችን በአማርኛ በዚ-ዓለም ቻናል
• የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ያለማቋረጥ ለ24 ሰዓታት በትሬስ ሙዚቃ
ቻናል
• የላሊጋና የሴሪያ የቀጥታ ጨዋታዎችን እንዲሁም
• በዲኤስቲቪ ጎጆ ፓኬጅ የተካተቱን ቻናሎች ጨምሮ በአጠቃላይ ከ
100 በላይ የቤተሰብ መዝናኛ ቻናሎች ያገኛሉ (380 ብር)
DSTV Family
• Boomerang PBS kids and Disney Junior Children Channels
In English
• Bollywood series in Amharic ZEE world channel
• Ethiopian music is played 24 hours a day by Trace Music
Channel
• La Liga and Serie A live matches as well
• including the channels included in the DSTV Acsses package
Over 100 Family Entertainment Channels (380 Birr)
ዲኤስቲቪ ጎጆ
• አዝናኝና አስተማሪ የሆኑት ፒቢኤስ ኪድስ፡ ማይንድሴት ፖፕ፡ ዳ
ቬንቺ ኪድስ ፡ ማይንድሴት እና ዲዝኒ ጁኒየር የተሰኙ የልጆች
ቻናሎችን
• ተወዳጆቹን ናሽናል ጆኦግራፊ ዋይልድ: ኢ ኢንተርቴይመትን፡ እና
ኤምቲቪ ቤዝ ቻናሎችን
• በአጠቃላይ ከ 70 በላይ የዲስቲቭ ቻናሎችን ያገኛሉ (220 ብር)
DSTV Access
• Fun and instructive PBS Kids, Mindset Pop, pop primary
da vinci ፡ Children’s Mindset and Disney Junior
Channels
• Favorite National Geographic Wild: E Interstate Re and
MTV base channels
• In total, you will get more than 70 channel channels (220 Birr).
011 617 1010 customer service
https://t.me/DStvEthiopiaOfficial
https://www.facebook.com/DStvEthiopia